Get Mystery Box with random crypto!

Getachew K reda

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_red — Getachew K reda G
የቴሌግራም ቻናል አርማ getachew_red — Getachew K reda
የሰርጥ አድራሻ: @getachew_red
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.47K
የሰርጥ መግለጫ

#Politician | Mekelle , TIGRAY REPUBLIC
Freedom comes neither free nor cheap

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-26 20:06:52 Taxi ውስጥ ትግርኛ ስታወራ ሚገላምጥህ ህዝብ እኮነው ሰልፍ ሰኞ ለኛ ስትል ውጣ ሚልህ
6.0K views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:37:23
አንድ ዘረኛ ልሙጥ ቀንሰናል
5.8K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:11:05
5.0K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 13:46:41
ዘውግ ያወረው ድንብር፥ ማኅላውን የረሳ፤
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ።

ቴዲ

እነሱ ያንዛርጡታል እሱ ትግራይን ሄዶ ያርዳል
4.4K viewsedited  10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 20:22:33
የት ይሆን ይህ ደግሞ?
4.9K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 23:06:08
መንግስተ ሰማያት የዋርስካ
5.1K views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 21:45:12 የጦብያውያን ትልቁ ችግር ቀድመው መጨፈር ይወዳሉ

ለኣለም ዋንጫ ያለፉ ነው ያስመሰሉት
ገናናናና ማጣርያ ነው
5.5K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 19:59:39 አቦይ ስብሓት ነጋ በጠና ታመዋል! ሆስፒታል ተኝተዋል!

#Critical
6.1K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 20:36:13
#ፋና አምስት ግዜ ኢዲት አድርጎ የውጭ ጠላት የሚለውን ቃል ወደ ጠላት ቀይሮታል,,, እኔ እረዳችኋለው
5.8K viewsedited  17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 20:41:57
በ16/09/2014 የተማረኩ የሻዕብያ ወታደሮች

የመጀመርያው ምርኮኛ...

- ሸራሮ ላይ 7 ሰዎችን ገደልኩ ፤ ዓዲግራት ላይም 8 ኣካባቢ ገድያለው ፤ ዓድዋ ላይ 8 ገደልኩ ራማ ላይም 9 ገድያለው

- የደፈርኳቸው ደሞ ሸራሮ ላይ 6 ፤ ዓድዋ ላይ 5 ፤ ዓዲግራት 6 ፤ ራማ 6 ኣካባቢ ደፍርያለው

- ፍራሽና ወንበር ከትግራይ ወስጃለው ፣ የኣንገት ወርቅም ወስጄ ሚስት ስለሌለኝ ለእናቴ ሰጥቻታለው

ሁለተኛው ምርኮኛ

- ህፃናት ሴቶች ይሁን በእድሜ የገፉ ስንገድል ነበር! ከሸራሮ ጀምሮ የገደልነውን ቆጥሬም ኣልጨርሰውም... ሽረ ላይ ከእስርቤት ኣስወጥተን 10 ሰው ረሽነናል!

- ለሊት ላይ እየዞርን ስንገድል ነበር

- ሸራሮ ስንገባ በመኪና እየተጫነ ብዙ ንብረት ተወስዷል ። እኔ እንኳን እግረኛ ስለነበርኩ ባልወስድም ኣለቆቻችን ግን ብዙ ጭነው ወስደዋል

- እኛ ከትግራይ የወሰድነውን ኣለቆቻችን እዛ ሲቀሙን ነበር
4.9K views17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ