Get Mystery Box with random crypto!

በ16/09/2014 የተማረኩ የሻዕብያ ወታደሮች የመጀመርያው ምርኮኛ... - ሸራሮ ላይ 7 ሰዎች | Getachew K reda

በ16/09/2014 የተማረኩ የሻዕብያ ወታደሮች

የመጀመርያው ምርኮኛ...

- ሸራሮ ላይ 7 ሰዎችን ገደልኩ ፤ ዓዲግራት ላይም 8 ኣካባቢ ገድያለው ፤ ዓድዋ ላይ 8 ገደልኩ ራማ ላይም 9 ገድያለው

- የደፈርኳቸው ደሞ ሸራሮ ላይ 6 ፤ ዓድዋ ላይ 5 ፤ ዓዲግራት 6 ፤ ራማ 6 ኣካባቢ ደፍርያለው

- ፍራሽና ወንበር ከትግራይ ወስጃለው ፣ የኣንገት ወርቅም ወስጄ ሚስት ስለሌለኝ ለእናቴ ሰጥቻታለው

ሁለተኛው ምርኮኛ

- ህፃናት ሴቶች ይሁን በእድሜ የገፉ ስንገድል ነበር! ከሸራሮ ጀምሮ የገደልነውን ቆጥሬም ኣልጨርሰውም... ሽረ ላይ ከእስርቤት ኣስወጥተን 10 ሰው ረሽነናል!

- ለሊት ላይ እየዞርን ስንገድል ነበር

- ሸራሮ ስንገባ በመኪና እየተጫነ ብዙ ንብረት ተወስዷል ። እኔ እንኳን እግረኛ ስለነበርኩ ባልወስድም ኣለቆቻችን ግን ብዙ ጭነው ወስደዋል

- እኛ ከትግራይ የወሰድነውን ኣለቆቻችን እዛ ሲቀሙን ነበር