Get Mystery Box with random crypto!

ልሳነ ግዕዝ

የቴሌግራም ቻናል አርማ geezla — ልሳነ ግዕዝ
የቴሌግራም ቻናል አርማ geezla — ልሳነ ግዕዝ
የሰርጥ አድራሻ: @geezla
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.14K
የሰርጥ መግለጫ

ሊንኩን በመጫን join አርጉ @geezla ግእዝ ከዓለም ቋንቋዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳል ከሣቴ ኅቡዕ ልሳነ ግእዝ አዳም
እስመ ተውህበ ለፍጥረተ ኩሉ ዓለም
ሚስጥር ገላጭ የሆነ የአዳም ቐንቐ ግእዝ
ለዓለም ፍጥረት ሁሉ ተሰጥቶአልና ፡፡››
ስለዚህ እንማማር፣እንጠቀምበት !!!✝️📕📕📕📕📕📗📘📙✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-24 15:07:15
2.0K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 20:50:30 https://t.me/geezla
2.8K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 20:10:12 ግእዝን በቀላሉ እንድናውቅ የሚረዳን Application ነው ይግቡና ይማሩ
2.6K viewsedited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 21:21:59 ለዚህ ቻናል አድሚን መሆን እሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረኝ 0975000966
2.5K viewsedited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:31:48 • በቀልት ➜ ዘንባባ
• በለን ➜ ዝግባ
• በድል ➜ ባቄላ
• ብርስን ➜ ምስር
• ብርዕ ➜ ሸንበቆ

• ተምር ➜ ሰሌን
• ተፋሕ ➜ ድንች
• ኆህ ➜ ኮክ
• አልቀር ➜ ቁልቋል
• አሜከላ ➜ እሾህ

• አርዘ ባሕር ➜ ባሕር ዛፍ
• አንሶት ➜ እንሰት
• አውልዕ ➜ ወይራ
• አዛብ ➜ እንዶድ
• አጽፋር ➜ አደይ አባ
3.2K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:30:45
፫. ጠብቆ የማይነበበው ግ የቱ ነው ? ]
Anonymous Quiz
11%
- ሀ. ጸውአ
34%
- ለ. ጸልአ
27%
- ሐ. ተምዐ
28%
- መ. ፈግአ
258 voters2.6K views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:27:26
፩. መኑ ............ ዛቲ እንተ ትመጽእ ኀቤነ በፍጥነት ? ]
Anonymous Quiz
7%
- ሀ. ንሕነ
39%
- ለ. ውእቱ
51%
- ሐ. ይእቲ
3%
- መ. አነ
269 voters2.4K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 20:23:22 ውድ የልሳነ ግዕዝ ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ፆም በሠላም በጤና አደረሳችሁ እያልኩ ከዚህ በፊት በዚህቻናል ለተወሰነ ወራት በመጥፋታችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዛሬ ጀምሮ ወደነበርንበት የመወያያ እና የመማር ማስተማር መርሀግብራችን እንጀምራለን ያልገቡትን አስገቡ ያስተምራል እምትሉትን የግዕዝ ቃላት ላኩልን እናውራ https://t.me/geezla
2.3K viewsedited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-23 15:58:46 #2 #፪

ባለፈው ግሶችን በአስሩ ተውላጠ ስሞች (መራሕያን) ስንዘረዝር የሚጨመሩ ባዕድ ፊደላትን እና የግሱን ለውጥ ተመልክተናል ። ዛሬ ደግሞ ከባለፈው ተጨማሪ የአንዳንድ የፊደላትን ( ነ ፣ ከ ፣ ገ፣ ቀ) ተጽእኖ እንመለከታለን ።

1. "ነ" ፊደል

በ "ነ" የሚጨርሱ የግእዝ ግሶች በንሕነ(እኛ) ጊዜ የራሱ የግሱ "ነ" ፊደል ጠብቆ ይነበባል እንጂ ሌላ ተጨማሪ "ነ" ፊደል አያስፈልገንም።

2. " ከ ፣ ቀ ፣ ገ" ፊደላት

በእነዚህ ሶስት ፊደላት የሚያልቁ ግሶች በ "አነ(እኔ)" ጊዜ ራሳቸውን ወደ ካዕብ ከተቀየሩ በኋላ ጠብቀው ይነበባሉ። በሁለተኛ መደቦች ላይ ደግሞ በእነዚህ ከ ክሙ ኪ ክን ፊደላት ፋንታ ራሳቸው ጠብቀው ይነበባሉ።

ለምሳሌ
1. ዘረከ (ሰደበ)
2. ወሰከ (ጨመረ)
3. ሰጠቀ (ሰነጠቀ)
4. ኀደገ (ተወ)
5. ኮነ (ሆነ)






1. ዘረከ (ሰደበ)

ዘረኩ
ዘረክነ
ዘረከ
ዘረኪ
ዘረክሙ
ዘረክን
ዘረከ
ዘረከት
ዘረኩ
ዘረካ

2. ወሰከ (ጨመረ)
ወሰኩ
ወሰክነ
ወሰከ
ወሰኪ
ወሰክሙ
ወሰክን
ወሰከ
ወሰከት
ወሰኩ
ወሰካ

3. ሰጠቀ (ሰነጠቀ)

ሰጠቁ
ሰጠቅነ
ሰጠቅከ
ሰጠቅኪ
ሰጠቅክሙ
ሰጠቅክን
ሰጠቀ
ሰጠቀት
ሰጠቁ
ሰጠቃ

4. ኀደገ (ተወ)
ኀደግኩ
ኀደግነ
ኀደግከ
ኀደግኪ
ኀደግክሙ
ኀደግክን
ኀደገ
ኀደገት
ኀደጉ
ኀደጋ

5. ኮነ (ሆነ)
ኮንኩ
ኮነ
ኮንከ
ኮንኪ
ኮንክሙ
ኮንክን
ኮነ
ኮኑ
ኮና

ሀይመነ/አመነ/አሳመ፥ (ሃይማኖት፦ ምዕላድ ዘር = ማመን መታመን)።:
እዌጥን በረድኤተ እግዚአብሔር ወበሠናይ ሀብቱ!!!

#እውቱ = ዘረከ ፤ ወሰከ ፤ ሰጠቀ ፤ ኀደገ ፤ ኮነ

#ይእቲ = ዘከረት ፤ወሰከት ፤ሰጠቀት ፤ኀደገት ፤ኮነት

#ውእቶሙ = ዘከሩ ፤ ወሰኩ ፤ ሰጠቁ ፤ ኀደጉ ፤ኮኑ

#ውእቶን = ዘረከ ፤ወሰካ ፤ሰጠቃ ፤ ኀደጋ ፤ ኮና

#አንተ = ዘረከ ፤ ወሰከ ፤ሰጠቀ ፤ኀደገ ፤ኮንኩ

#አንቲ = ዘከርኪ ፤ ወሰኪ ፤ሰጠቂ ፤ ኀደጊ ፤ኮንኪ

#አንትሙ = ዘከርክሙ ፤ ወሰክሙ ፤ ሰጠቅሙ ፤ኀደግሙ ፤ ኮንክሙ

#አንትን = ዘረክን ፤ ወሰክን ፤ ሰጠቅን ፤ ኀደግክን ፤ኮንክን

#አነ = ዘረኩ ፤ወሰኩ ፤ሰጠቁ ፤ ኀደጉ ፤ ኮንኩ

#ንሕነ = ዘረክነ ፤ወሰክነ ፤ሰጠቅነ ፤ኀደግነ ፤ኮነ
4.3K viewsedited  12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-22 19:27:53 1. ቀተለ (ገደለ)
ቀተልኩ——ገደልኩ
ቀተልነ——ገደልን
ቀተልከ——ገደልክ
ቀተልኪ——ገደልሽ
ቀተልክሙ——ገደላችሁ(ወ)
ቀተልክን——ገደላችሁ(ሴ)
ቀተለ——ገደለ
ቀተለት——ገደለች
ቀተሉ——ገደሉ(ወ)
ቀተላ——ገደሉ(ሴ)

2. ቀደሰ (አመሰገነ)

ቀደስኩ——አመሰገንኩ
ቀደስነ——አመሰገንን
ቀደስከ——አመሰገንህ
ቀደስኪ——አመሰገንሽ
ቀደስክሙ——አመሰገናችሁ(ወ)
ቀደስክን——አመሰገናችሁ(ሴ)
ቀደሰ——አመሰገነ
ቀደሰት——አመሰገነች
ቀደሱ——አመሰገኑ(ወ)
ቀደሳ——አመሰገኑ(ሴ)

3. ገብረ (ሰራ፣አደረገ)

ገበርኩ ——ሠራሁ/አደረግሁ
ገበርነ——ሠራን/አደረግን
ገበርከ——ሠራህ/አደረግህ
ገበርኪ——ሠራሽ/አደረግሽ
ገበርክሙ——ሠራችሁ/አደረጋችሁ(ወ)
ገበርክን——ሠራችሁ/አደረጋችሁ(ሴ)
ገብረ——ሠራ/አደረገ
ገብረት——ሠራች/አደረገች
ገብሩ——ሠሩ/አደረጉ(ወ)
ገብራ——ሠሩ/አደረጉ(ሴ)

4. ሖረ (ሄደ)

ሖርኩ——ሄድኩ
ሖርነ——ሄድን
ሖርከ——ሄድክ
ሖርኪ——ሄድሽ
ሖርክሙ——ሄዳችሁ(ወ)
ሖርክን——ሄዳችሁ(ሴ)
ሖረ——ሄደ
ሖረት——ሄደች
ሖሩ——ሄዱ(ወ)
ሖራ——ሄዱ(ሴ)
3.4K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ