Get Mystery Box with random crypto!

ጦርነት የሚደላው ኦሮሞ (ታመነ መንግስቴ ነኝ) የአሁኗ ኢትዮጵያ ማለት ከሞላ ጎደል በአህመድ | እዚህ ቤት

ጦርነት የሚደላው ኦሮሞ


(ታመነ መንግስቴ ነኝ)


የአሁኗ ኢትዮጵያ ማለት ከሞላ ጎደል በአህመድ ኢብን አልግሀዚ እና በዐጼ ልብነ ድንግል መካከል ተጀምሮ በዘመዶቻቸው በቀጠለው የእርስ በእርስ ጦርነት የተፈጠረችው ቅጅ ናት።

ያኔም እንደ አሁኑ የውጭ ኃይላት በኢትዮጵያ ጉዳይ ተጋብዘው ገብተው ይበጠብጡ ነበር።ፖርቱጋል ንጉሱን፣ቱርክ ኢማሙን እየረዳች ታላቂቱ አገር ኢትዮጵያ ተበልታለች።


እንዲህ ያለውን ውጥንቅጥ በአግባቡ አጥንቶ የተጠቀመው የኦሮሞ ማኅበረሰብ "ምችሌ" በሚሰኘው የዘመኑ ገዳ መሪነት ከደቡብ ኢትዮጵያ ተንቀሳቅሶ በጎጃም እስከ ዳሞት፣በወሎ እስከ ራያ፣በጎንደር እስከ ቤተ መንግስቱ፣በሸዋ ብዙ ቦታ ደርሷል።


ሰሞነኛውን የሁለቱ ሴማዊያን(አማራ ና ትግሬ)ን ከንቱ እልህ ተጠቅሞ የት ይደርስ ይሆን?

ታሪክ ይናገረው


https://t.me/Gazetaw