የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
14.97K
የሰርጥ መግለጫ
👇👇👇
https://www.youtube.com/c/atcnews1
Contact us 🔽
@atcads
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 61
2022-07-12 11:09:31
አምና የሰራሁት
የ AAU General Physics
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሀዋሳንም Mathematics final exam ሰርቼ ነበር ፈልጉት .....
2.7K viewsMuJa. M, 08:09
2022-07-12 11:02:51
ሰሞኑን ATC TUBE ላይ የጠፋሁት ኢንትራንስ ተፈታኝ ለሆኑ ተማሪዎች የሚሆኑ ቲቶርያሎችን በመስራት ላይ ስለሆንኩ ነው። ጎን ለጎን ፍሬሽማን ፋይናልም እሰራላቹሃለው
2.4K viewsMuJa. M, 08:02
2022-07-12 11:01:17
በቅርቡ ፋይናል ተፈታኝ ለሆናቹህ ፍሬሽማን ተማሪዎች ቢያንስ የሶስት ግቢ General Physics የአምና ፈተና እሰራላቹሃለው ......
በጣም በቅርቡ ፋይናል ያለባቹህ ተማሪዎች ከታች የግቢያችሁን ስም ፃፉልኝ
2.3K viewsMuJa. M, 08:01
2022-07-12 09:21:28
ሰላም ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ( ፔዳ ካምፓስ) የተለቀቀውን አይቼ እኔም የማቀውን ለመጨመር ነው .... እኔ የ2014 ተመራቂ ነኝ 1ተኛ አመት ተማሪ እያለሁ በጣም ታምሜ ግቢ ውስጥ ወደሚገኘው ክሊኒክ ሄድኩኝ ህክምና ለማግኘት ከዛ ምን ምን እንደሚሰማኝ ከጠየቀችኝ በኋላ ሀኪሟ ምንም የላቦራቶሪ ምርመራ ሳታደርግ ታይፎይድ ይሁን ታይፈስ ያለችኝን እረሳሁት ግን ከሁለት አንዱን ታመሃል ብላ መድሃኒት አዘዘችልኝ ..... ለ 3 ቀን ያህል መድሃኒቱን ወሰድኩ ግን ህመሙ አልተወኝም ጭራሽ ያስመልሰኝ ጀመር ባሰብኝ በመጨረሻ ለቤተሰብ ነገሬ ውጪ ላይ የግል ሆስፒታል ሄጄ ስመረመር በሽታው ወባ ሆኖ ተገኘ .... እና ባጠቃላይ እስከማቀው ድረስ የግቢው ክሊኒክ ከፍተኛ ለውጥ የሚያስፈልገው ቦታ ነው .... በዛውም ስለካፌው የምግብ ጥራት ቢወራም ጥሩ ነው እሱም አንድ በሽታ ነው ምግቡ ውስጥ ፀጉር ማግኘት ነፍሳት ማግኘት የተለመደ ነው እኔን ሁለቱም አጋጥመውኛል እንደስማሁት ከሆነ ደግሞ ይሄን አገኘው ብለህ ለተቆጣጣሪዎች ስታሳይ አንተ እራስ ነህ የጨመርክበት ብለም በ ዲሲፕሊን ይቀጡሃል ..... ስለ አስተማሪዎችም በዚህ አጋጣሚ ባነሳ ደስ ይለኛል .... አንዳንዴ በየት በኩል ነው የገቡት የሚያስብሉ አስተማሪዎች ያሉበት ግቢ ነው .....መብራት ሲጠፋ የእነሱም እውቀት አብሮ ይጠፋል ምክንያቱ ደግሞ ስላይድ ማንበብ ብቻ ስለሚችሉ::
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
2.5K viewsMuJa. M, 06:21
2022-07-12 09:20:46
በርካታ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ግቢ ተማሪዎች ተመሳሳይ ይዘት ያለው ህመም እየተስተዋለባቸው እንደሆነና የግቢው ክሊኒክም የህክምና እርዳታ እየሰጣቸው እንዳልሆነ በመግለፅ ዩንቨርሲቲው በተለይም የተማሪዎች ክሊኒክ ላይ ያለውን ችግር ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠይቀዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ያለፈውን ተማሪ በተመለከተም የግቢው ተማሪዎች ክሊኒኩን ክፉኛ ኮንነዋል።
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.7K viewsMuJa. M, 06:20