2022-07-12 22:12:14
#አዳማ #ዘንድሮም_በነፃ
አልበርት ቲቶሪያል ላለፉት አመታት በተጠናከረ ሁኔታ ለተማሪዎች የነፃ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ የቆየ የቲቶሪያል ፕሮግራም ነዉ:: ከ2004
ዓ.ም ጀምሮ የረጅም ጊዜ የማስተማር ልምድ ባላቸዉ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቷል:: እነሆ ለ2014 ክረምት ከሀምሌ 11 ጀምሮ ከ7ተኛ እስከ 12ተኛ ክፍል ድረስ በነፃ የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ይጀምራል:: በመሆኑም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30-6:30 ድረስ ቲቶሪያሉ ይሰጣል::
የሚሰጡት ትምህርቶች English, Aptitude, Mathematics, Biology, chemistry እና Physics ናቸዉ:: የማጠናከሪያ ትምህርቱ
የሚሰጠዉ ከአልበርት ቱቶሪያል ጋር የማስተማር ልምድ ባላቸው የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም በስኮላርሽፕ በኤዢያ እና በአውሮፓ በትምህርት
ቆይተው ለክረምት በተመለሱ ተማሪዎች ይሆናል:: እንዲሁም የ12ተኛ ብሄራዊ ፈተና የሆነዉ ለAptitude ፈተና የሚያዘጋጅ ልዩ ትምህርት ለመስጠት መዘጋጀታችንን በደስታ እንገልፃለን::
አዳማ, ጎሮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙል:-
Telegram: @albert_tutorial_2014
ለበለጠ መረጃ: 0965904254 / 0915832902 / 0982031651
Albert Tutorial and Voluntarism Center (ATVC)
2.1K viewsMuJa. M, 19:12