Get Mystery Box with random crypto!

XO👍😊😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ fraethio1 — XO👍😊😍 X
የቴሌግራም ቻናል አርማ fraethio1 — XO👍😊😍
የሰርጥ አድራሻ: @fraethio1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 95
የሰርጥ መግለጫ

Hello dear subscribers
Just beginner 🙌😊
You will gone have the best time ever
Any comment inbox me @lalafik
@efuzz

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-29 15:41:09 ህዝቤ አዳም ምነካው


ቅንጣት ታህል ጽድቅን ለነፍሱ ሳይሰራ
በተሰለፍኩ ይላል ከጻድቃኑ ተራ
ጎረቤት ጓደኛ ቦጫጭቆ እያማ
ካልዘመርኩኝ ይላል እንደመላክ በራማ
እምነቱን በአሽዋ በጉልህ እየጻፈ
ይላል አሉ ደሞ ይህ አለም ባለፈ
ተጣልቶ ተኳርፎ በድሎ ሳይምረው
ካለ አንዳች ጣጣ መጽደቅም አማረው
ሲጠጣ ሲጠጣ ሲጋተው እያደረ
ይላል ደሞ ጠዋት በቃ ስህተት ነበረ
ህዝቤ አዳም ምን ሆነ
ሀጥያት እየሰራ ሄዋንን ኮነነ
ምንስ አስቦ ነው ጌታውን የሸጠው
ጥኡሙን ዝማሬ ዘፈን የበረዘው
እንደዛኛው ሌባ በአንዴ ለመጽደቅ
አሁን ዛሬ መስረቅ
በሀጥያት ተቡካክቶ ክህደትን ለብሶ
ፀፀተኝ ለማለት እንደ ጴጥሮስ ለቅሶ
ንስሀን ተማምኖ እያወቁ ማጥፋት
ወደ ጽድቅ አይደለም ጉዞ ወደ ጥፋት
በበደል ተራጭቶ በአለም ሚለካው
እኔስ ግራ ገባኝ ህዝቤ አዳም ምን ነካው?


???????


@ye_ab13
73 views파워 퍼프 걸, 12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 00:04:12
#wallpapers
114 viewsSuis - je, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 00:02:07
#wallpaper
95 viewsSuis - je, 21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 00:01:18
81 viewsSuis - je, 21:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 22:25:00
109 viewsSuis - je, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-18 20:00:16
128 viewsXO girl, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 21:33:42
184 viewsSuis - je, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 21:33:10
172 viewsSuis - je, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 23:27:42 Fraethio pinned a video
20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 23:27:10
165 viewsSuis - je, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ