Get Mystery Box with random crypto!

ትገርማለህ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደሚታይ ትንታግ አድርጎሃል። እግዚአ | ሰባ ጊዜ ሰባት 70*7

ትገርማለህ

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንደሚታይ ትንታግ አድርጎሃል። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ነውም።

ግማሽ ልጩ ግማሽ ጎፈሬ በሆነች ሀገር ላይ መላጣው ጥለውህ (ቆመህ) ጎፈሬውን ጨብጠህ የቆምክ ይመስለኛል። ጥሬ በሞላበት በስለህ የተገኘህ፣ ያም ጥሬ ይህም ጥሬ፤ አለ እያቃጠለህ።

አብዩ መሪዬ መጥኔውን ይስጥህ፣
እግዚአብሔር በቅኝህ ሆኖ ይጠብቅህ!

@forgiveeness @ahavaha