Get Mystery Box with random crypto!

እስቲ እንወያይ! የይቅርታ ልብ ምንድነው? (ብዙዎች የይቅርታ ልብ አለህ/ሽ ይላሉ! የይቅርታ | ሰባ ጊዜ ሰባት 70*7

እስቲ እንወያይ!

የይቅርታ ልብ ምንድነው?

(ብዙዎች የይቅርታ ልብ አለህ/ሽ ይላሉ! የይቅርታ ልብ ምንድነው?)

(ይቅርታ ለመጠየቅ ሆነ ይቅርታ ለማድረግ የይቅርታ ልብ ያስፈልገን ይሆን?)

( የይቅርታ ልብ የት ነው የሚሰጠው? )


ሀሳባችሁን በዚህ ቻናል ሰብሰብ አድርጌ መልሼ አቀርበዋለው!
(ስማችሁን ከአስተያየት ጋር በዚህ @ahavaha ሊንክ ላኩልን!)
እስቲ እንወያይ!

@forgiveeness @ahavaha