Get Mystery Box with random crypto!

«ካንተ የሚገኘው የሙእሚን ድርሻ ሦስት ዓይነት ነው: ‐ ⚀ ካልጠቀምከው አትጉዳው፤ ⚁ ካላስደሰትከ | Tofik Bahiru

«ካንተ የሚገኘው የሙእሚን ድርሻ ሦስት ዓይነት ነው: ‐
⚀ ካልጠቀምከው አትጉዳው፤
⚁ ካላስደሰትከው አታስጨንቀው፤
⚂ ካላወደስከው አታውግዘው።»
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር‐ራዚይ [ረሒመሁላህ]