Get Mystery Box with random crypto!

አላህ እና ተወዳጃችንን [ﷺ] በሴቶች በኩል ፈልጉ… አራት ሴቶች በሙእሚን ወንድ ልብ ውስጥ ቦታ | Tofik Bahiru

አላህ እና ተወዳጃችንን [ﷺ] በሴቶች በኩል ፈልጉ…
አራት ሴቶች በሙእሚን ወንድ ልብ ውስጥ ቦታ አላቸው። እናቱ፣ ሚስቱ፣ እህቱ እና ሴት ልጁ።
የመጀመሪያዋ የአላህ ውዴታ ከርሷ ውዴታ ጋር የተቆራኘ ነው።
ሁለተኛዋን ማክበር የአላህ መልክተኛ [ﷺ] ኑዛዜ ነው።
ሦስተኛዋን በዝምድናው የቀጠላት አላህ ከእዝነቱ ጋር ይቀጥለዋል።
አራተኛዋን በመልካም ኮትኩቶ ማሳደግ ጀነት የሚያደርስ መንገድ ነው።…
ሴቶችን ተንከባከቡ አላህ በመልካም እንክብካቤው ያካብባችኋል።
https://t.me/fiqshafiyamh