Get Mystery Box with random crypto!

የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት #የተከታታ | ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

የአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት #የተከታታይ_ኮርስ_ትምህርት_ለማስተማር_ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል:: በዚህ መሰረት በተለያየ ምክንያት ላቋረጡ እንዲሁም ለአዲስ ጀማሪዎች የኮርስ ትምህርት መማር ለሚፈልጉ በሙሉ በሰንበት ት/ቤቱ ጽህፈት ቤት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው ::
#የተከታታይ_ትምህርት_ንዑስ_ክፍል