Get Mystery Box with random crypto!

#እንኳን_ደስ_አላችሁ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለብፁዕ አባታችን ለ | ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

#እንኳን_ደስ_አላችሁ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለብፁዕ አባታችን ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ ሰጠ።#ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር የሚኖሩ፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያከብሩ፤ ታላቅ አባት በመሆናቸው የክብር ዶክትሬቱ እንደተሰጣቸው የዩኒቨርስቲው መረጃ ያሳያል።

በተጨማሪም የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለክቡር ዶክተር ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአትሌቲክ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ፋና ወጊ አትሌት እና የኢትዮጵያዊነት ተምሳሌት!