Get Mystery Box with random crypto!

ፍልስፍና ከፈላስፎች💆

የቴሌግራም ቻናል አርማ filsifina_kefelasfoch — ፍልስፍና ከፈላስፎች💆
የቴሌግራም ቻናል አርማ filsifina_kefelasfoch — ፍልስፍና ከፈላስፎች💆
የሰርጥ አድራሻ: @filsifina_kefelasfoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●👉 በፍልስፍናቸውና፣በመጠቀ አስተሳሰባቸው፣ዓለምን ማስደመምና መሳብ የቻሉ የፍልስፍና ሰዎች ምልከታቸው፣ታሪካቸውና፣የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያነሳ ቻናል ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን...!👈
👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆
👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-05 20:45:09
#ወደውስጥ_መመልከት_መመሰጥ

#ፍልስፍና_ከፈላስፎች

https://t.me/filsifina_kefelasfoch
https://t.me/filsifina_kefelasfoch
https://t.me/filsifina_kefelasfoch
471 viewsedited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 21:17:40
ይሄንን #photo ለምሳሌ የተጠቀምኩት እንጂ እነዚህን የመሰሉ ጥንዶችን አይወክልም ግን ሁሉም ጥንዶች ከዚህ ጽሑፍ ይማሩበታልና #ይነበብ.!

ጋዜጠኛው አርባ ዓመት በትዳር የቆዩትን ወ/ሮ እያናገረ ነው

"ከባለቤትዎት ጋር አርባ ዓመት በትዳር ያለ ጸብ የቆዩበትን ምስጢር እስኪ ይንገሩን"

"ምን መሰለህ የኔ ልጅ የሰርጉ ቀን መጀመርያ ከቤተሰቦቼ ቤት ይዘውኝ የወጡ ግዜ በሽልም ፈረስ ላይ አድርገው ነበረ አብረን ሆነን እሳቸው ልጓሙን ይዘው እየጋለቡ እኔ ከኋላቸው ሆኜ ትንሽ እንደሄድን ፈረሱ ለገመ ይሄኔ እሳቸው
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ አንድ" አሉ
ፈረሱ መሄድ ቀጠለና ትንሽ ቆይቶ አሁንም ለገመ ይሄኔ እሳቸው
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ ሁለት" አሉ
ፈረሱ የግዱን ሄደ ሄደና ሲደክመው እንደገና ቆመ ያኔ እሳቸው በንዴት ከፈረሱ ላይ ዘለው ወርደው እኔንም አውርደው ሽጉጣቸውን መዘዙና
"አንተ ፈረስ ተው ብየሃለሁ ተው ሶስት" ብለው በግንባሩ ለቀቁበት ፈረሱ ክልትው አለ እኔም ደንግጬ
"ምን ሆነው ነው አንቱዬ?" ስላቸው ወደኔ ዘወር አሉና
"አንቺ ሴቲዮ ዝም በይ ብየሻለሁ ዝም በይ አንድ" አሉኝ
በቃ ይሄ ነው አርባ ዓመት በትዳር ያቆየን ምስጢር

ትዳር እንዴት ነው? ምን ትዳር ወስጥ ምን ችግር አጋጥሞት? በትዳር ደስተኛ ሆነዋል.!

#ፍልስፍና_ከፈላስፎች

እኔው ነኝ #tefe_ካነበብኩት

https://t.me/filsifina_kefelasfoch
https://t.me/filsifina_kefelasfoch
534 viewsedited  18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ