Get Mystery Box with random crypto!

ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ filsifina_kefelasfoch — ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 ፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ filsifina_kefelasfoch — ፍልስፍና ከፈላስፎች💆
የሰርጥ አድራሻ: @filsifina_kefelasfoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●👉 በፍልስፍናቸውና፣በመጠቀ አስተሳሰባቸው፣ዓለምን ማስደመምና መሳብ የቻሉ የፍልስፍና ሰዎች ምልከታቸው፣ታሪካቸውና፣የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያነሳ ቻናል ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን...!👈
👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆
👆👆👆👆👆❤❤❤❤👆👆👆


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

30 aug 2022
Picture 1 from ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 2022-08-30 21:54:10
#የርቀት_ፍቅር

ፍቅረኛዬን አንድ ጥያቄ ጠየቅኳት፡፡


እኔ ፡ ይህንን የርቀት ግንኙነታችንን ምን ብናደርገዉ ይሻላል?

እሷ፡ እኔንጃ! እስኪ አንተ ንገረኝ?

እኔ፡ እኔንጃ! አንቺ ንገሪኝ እንጂ?

እሷ፡ በቃ ተወዉ!

እኔ፡ አንቺ ራስሽ ተይዉ!

እሷ፡ እንደዚህ ተራርቀን እንኳን መጨቃጨቅ ትፈልጋለህ አይደል?

እኔ፡ እንደዚህ ስንሆን ደስ ይለኛል

እሷ፡ ኤጭ!

እኔ፡ እወድሻለሁ! መቼ ነዉ የምትመጪዉ?

እሷ፡ ፍቅር በስልክ ሽቦ ያምርብናል...የምን መገናኘት ነዉ!

እኔ፡ እሺ

እሷ፡ ቅር አለህ ?

እኔ፡ አዎ!

እሷ፡ አይዞህ! አሁንማ ከ 700 ኪሎ ሜትር ወደ 200 ኪሎ ሜትር ቀርቤልሃለሁ

እኔ፡ ማለት?

እሷ፡ በቃ የስራ ቦታዉን ወደሌላ ከተማ ሊቀይሩኝ ነዉ ስለዚህ መምጣት ትችላለህ

እኔ፡ እንዴ! ያምራል በናትሽ!! ዋዉ እልልልልል!

እሷ፡ ግን ሌላ ባል እዚህ ሳላገኝ አልቀርም፡፡ ልፈነግልህ እያሰብኩ ነዉ፡፡ እራስህን አዘጋጅ

እኔ፡ አንቺንም ባልሽንም በጥይት ገድዬ እጄን ለፖሊስ እሰጣለሁ!

እሷ፡ ምን አይነቱ ጨካኝ ነዉ!

እኔ፡ እኔም ሌላ ሚስት እዚህ እያበሰልኩልሽ ነዉ... ፎንቃ ከጠለፈኝ አንቺን መካዴ የማይቀር ነዉ!

እሷ፡ ሞቼ ነዉ ቆሜ! አንገቷን በዘነዘና አንክቻት ወህኒ እወርዳታለሁ እንጂ አንተማ የኔ ነህ! የኔ መሆን መብት ሳይሆን ግዴታህ ነዉ!

እኔ፡ እሺ ማር

እሷ፡ በል ቀን ላይ ከደወልክ ላታገኘኝ ትችላለህ አዲሱ ባሌን ኑሮ እያለማመድኩት ነዉ

እኔ፡ እሺ በቃ ባልሽንም ሳሚልኝ፡፡ ሚስቴ እየጠራችኝ ነዉ በቃ ቻዎ

እሷ፡ አፈቅርሃለሁ፡፡ ቻዉ!!


https://t.me/filsifina_kefelasfoch

https://t.me/filsifina_kefelasfoch
161 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 (@filsifina_kefelasfoch) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @filsifina_kefelasfoch ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 1.87K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 avatar
ፍልስፍና ከፈላስፎች💆 @filsifina_kefelasfoch
በቴሌግራም ይክፈቱ