Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ጠንካራ ስብእና መኖር አጠር ያለች ወሳኝ ማስታወሻ ዳእዋ ነው በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን አዳምጡ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ስለ ጠንካራ ስብእና መኖር
አጠር ያለች ወሳኝ ማስታወሻ ዳእዋ ነው በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን አዳምጡት ።

ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
Strong persenality
ስለ ጠንካራ የሆነ ስብእና መኖር

  መጥፎ ነገርን በእጅህ አስቁም
           በምላሱ  …
        በቀልቡ…   የኢማን ድክመት ነው"
ስብእናው ደካማ የሆነ ሰው
ባመነበት አይፀናም
#ኸይር ስራ ቢሰራም አጅር አያገኝም

ፂሙን የሚያሳድገው በዙሪያው ያሉት ስለሚያሳድጉ ነው
   የሚላጨውም በዙሪያው ያሉት ስለላጩ ነው  ባያምንበትም
  
   #ህፃናት ልክ ያለፈ ስብእና አላቸው
ያልተገባ ተርቢያ ግን የራሳቸውንም እንዳይጠይቁ ያደርጋቸዋል ።
አህሉል ኢማን ሀሜተኛ አይደለም እዛው ነው የሚናገሩት
  #ሀቅ በድምፅ ብልጫ አይደለም

በጀማዓ ስገዱ እንጂ በጀማዓ አስቡ አልተባልንም
   #አብዛኞቻችን አቅላችንን ሽጠናል…!

     ገጠሬዎች ኩፍርና ኒፋቅ ውስጥ የበለጠ  የሚገቡት ድንበሩን ስለማያውቁ ነው ።
  
    ሰኞ   1/5/15
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia