Get Mystery Box with random crypto!

ከወሳኝ ጥቅል የሆነ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ! ከአብደላህ ቢን መስዑድ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ከወሳኝ ጥቅል የሆነ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!

ከአብደላህ ቢን መስዑድ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦


﴿اللَّهُمَّ إنِّي أسْأَلُكَ الهُدى والتُّقى، والعَفافَ والغِنى. وفي روايةٍ: والعِفَّةَ﴾

“አላህ ሆይ! መቀናትን፣ ጥንቅቁነትን፣ ጥብቅነትንና ራስን መቻልን እጠይቅሃለው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 6761



https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora