Get Mystery Box with random crypto!

ትግላችን ይቀጥላል። ወንጀሎች ለህግ እንዲቀርቡ ፤ በንፁሀን ወንድሞቻችን ላይ ቃታ የሳቡ እጆች በፍ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ትግላችን ይቀጥላል። ወንጀሎች ለህግ እንዲቀርቡ ፤ በንፁሀን ወንድሞቻችን ላይ ቃታ የሳቡ እጆች በፍትህ አደባባይ እስኪቀርቡ ድረስ መሪ ድርጅታችን በሚሰጠን አቅጣጫ እንታገላለን።

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ።