Get Mystery Box with random crypto!

በሲዳማ ክልል በጤጢቻ ወረዳ ልዩ ቦታ ሀንጋኤ ከሚባል ቀበሌ አንድ ላም ሁለት አንገት፤ አራት ዓይን | Fast mereja

በሲዳማ ክልል በጤጢቻ ወረዳ ልዩ ቦታ ሀንጋኤ ከሚባል ቀበሌ አንድ ላም ሁለት አንገት፤ አራት ዓይን፤ ሁለት ፊትና አራት ጆር ያለዉ ጥጃ ወልዳለች በማለት ግርማ ካሳ ለፋስት መረጃ መረጃውን አድርሷል።