Get Mystery Box with random crypto!

ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ felegeh — ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ felegeh — ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @felegeh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 359
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል በሐ/መ/ሥላሴ/ካ እና የሸ/ደ/ገ/መ/መ/ቅዱስ ዮሐንስ/ገ /ፈ/ሕ/ሰ/ት/ቤት መማማርያ ይሆን ዘንድ ነው✿✿✿
" በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ"
መክ ፩፪:፩
ለአስተያየቶ
@felegeh-commentbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-27 14:53:16 ነገ ጠዋት ለፅዳት ስትመጡ
ያላችሁን መሳሪይ ይዛችሁ ኑ።
291 viewsX, 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 09:13:42
ነገ ከሰዓት የሰ/ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ፅዳት እና የንብረት ቆጠራ ስለሚኖረን ሁላችሁም የምትችሉ የ/ሰ/ት/ቤቱ አባላት ተገኝታችሁ ስራ እንድታግዙ አደራ እንላለን።
297 viewsX, edited  06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 09:09:51
ነገ ጠዋት የቅ/ሚካኤል ቤ/ክ የመቃብር ስፍራ ፅዳት ላይ ሁሉም የሰት/ቤቱ አባላት እንዲገኙ አባታችን አጥብቀዉ ያሳሰቡ መሆኑን አስመልክቶ የቅዳሜ ጠዋት ኮርስ አይኖረንም። ፅዳቱ ላይ መገኘት ግዴታ መሆኑን እያሳሰብን በፅዳቱ ላይተ የሚገኝ ሰው አቴንዳንስ የምንይዝ መሆኑን እንዲሁም እንደ ሁሉም መርሐ ግብራት አቴንዳንስ ለአገልግሎት መስፈርት አድርገን እንደምንይዘዉ ከወዲሁ እናሳዉቃለን።
513 viewsX, edited  06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 20:57:17 ለሁሉም Share አድርጉ
318 viewsX, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 20:56:25 ነገ ጠዋት ቀዳማይ 1 : ቀዳማይ 2 እና ካዕላይ ክፍሎች ኮርስ እንዳላችሁ አዉቃችሁ 12:00 እንድትገኙ። በተጨማሪ አካፋ: ገጀራ : እና ሌሎች ለፅዳት የሚጠቅሙ መሳሪያዎች ያላችሁ ይዛችሁ ኑ። ከሰዓት በሙሉ ሀላፊነት የምንመልስ ይሆናል።
570 viewsX, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:10:24 ዉድ የፈለገ ሕይወት አባላት ነገ 10/09/2014 የሰ/ት/ቤታችን አባል የሆነዉ ተሻገር አብዮትን ለቅሶ ልንደርሰው የምንሔድ በመሆኑ ሁላችሁም ከቀኑ 10:30 በካቴድራሉ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን።
583 viewsX, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:18:01
427 viewsAntye Ante, 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:15:10
393 viewsAntye Ante, 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:15:06 ሁላችን የምንሳተፍበት የበረከት መንፈሳዊ ጉዞ
የሰማዕቱን የቅዱስ መርቆሬዎሰን ህንፃ ቤተክርስቲያን በአዲስ መተዋበ እና ባማረ መልኩ በሀገረ ስብከታችን የሰንበት ት/ት ቤቶች አንድነት አስተባባሪነት ምዕመናንን በማስተባበር ለአካባቢው ምዕመን ሰርተን ለማስረከብ እንደ እግዚአብሔር ቸርነት በሂደት ላይ እንገኛለን የፊታችን ግንቦት 07/2014 ዓ.ም ወደ አካባቢው መንፈሳዊ ጉዞ በማዘጋጀት
1.ታቦተ ሕጉን ከነባሩ ቤተ መቅደስ ወደ መቃኞ ለማኖር
2. አዲስ ለሚሰራው ቤተክርስቲያንም የመሰረት ድንጋይ ለማስቀመጥ
+ክቡራን አባቶች ቆሞሳትን
++ አገልጋይ ካህናት እና ዲያቆናትን
++ የሰንበት ት/ት ዘማሪያንን
++ምዕመናንን ጭምር ያሳተፈ ልዪ መንፈሳዊ ጉዞ ስለተዘጋጀ ሁላችን ላልሰሙት በማሰማት የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ የክርስትና ግዴታችንን እንድንወጣ በሰማዕቱ ስም ጥሪ እናቀርባለን ::
ቤተ-ክርስቲያኑ አሁን ያለበት ሁኔታ
ከ80 ዓመት በላይ የቆየ ከመሆኑ የተነሳ
* ግድግዳው በመሰነጣጠቅ እና በመፍረስ ላይ ይገኛል
** ጣራው ከመበሳሳቱ የተነሳ ዝናብ በማስገባት
** በር እና መስኮት በቂ ጥንካሬ አለመኖራቸው
** በአካባቢው ያሉ ምዕመናን በቁጥር በገቢም አነስተኛ ናቸው
እኚን እና የመሳሳሉት አይነተኛ ችግሮች በአካባቢው ላይ የሚስተዋሉ ናቸው ::
አላማችን ህንፃ ቤተክርስቲያንን ገንብተን ህንፃ ሥላሴን መስራት ነው በተጨማሪም የቤተክርስቲያኗን ይዞታ ማስጠበቅ ለትውልድም ማስተላለፍ ነውና ሁላችን በእግዚአብሔር ስም የተቻለንን ተሳትፎ እንድናደርግ ጥሪ እናቀርባለን !!!!!!
በጉዞው መሳተፍ ያልቻላችሁ ክርስቲያኖች
በገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ
1000450981854
ንግድ ባንክ ሐረር ዋናው ቅርንጫፍ
በሀሳብ እና በሞያ ድጋፍ ማድረግ ለምትሹ 09 20 89 28 64/ ዲ.ን ወንዶሰን/
09 12 73 86 85 /አንተነህ/
ልዑል እግዚአብሔር በቸርነት አይለየን !!!!
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!
323 viewsAntye Ante, 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 13:15:03
228 viewsAntye Ante, 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ