Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ጠዋት የቅ/ሚካኤል ቤ/ክ የመቃብር ስፍራ ፅዳት ላይ ሁሉም የሰት/ቤቱ አባላት እንዲገኙ አባታች | ሐረር ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት


ነገ ጠዋት የቅ/ሚካኤል ቤ/ክ የመቃብር ስፍራ ፅዳት ላይ ሁሉም የሰት/ቤቱ አባላት እንዲገኙ አባታችን አጥብቀዉ ያሳሰቡ መሆኑን አስመልክቶ የቅዳሜ ጠዋት ኮርስ አይኖረንም። ፅዳቱ ላይ መገኘት ግዴታ መሆኑን እያሳሰብን በፅዳቱ ላይተ የሚገኝ ሰው አቴንዳንስ የምንይዝ መሆኑን እንዲሁም እንደ ሁሉም መርሐ ግብራት አቴንዳንስ ለአገልግሎት መስፈርት አድርገን እንደምንይዘዉ ከወዲሁ እናሳዉቃለን።