Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ባለስልጣን ለኢ | FastMereja.com

ኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሐን ባለስልጣን ለኢሳት ቴሌቪዥን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶታል፡፡ ጣቢያው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚዛናዊነት የጎደላቸው፤ በተጨባጭ መረጃ ያልተደገፉ፤ የህዝቦች መተማመንና አንድነትን ሊሸረሽሩ ሚችሉ ዘገባዎችን በተደጋጋሚ ማቅረቡ ማጠንቀቂያው መሰጠቱ ተገልጿል፡፡

በመሆኑም ጣቢያው ሚዛናዊነት የጎደላቸውን ሀሰተኛ ዘገባዎችን በማሰራጨት በህዝቦች አብሮበነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ መረጃዎችን ከማስተላለፍ እንዲቆጠብ ይህ የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው መሆኑን እናሳስባለን ማለቱን ዋልታ ነው የዘገበው።

@fastmereja