Get Mystery Box with random crypto!

የጸሎተ ሐሙስ 'ሕጽበተ እግር' በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የኢትዮጵያ ኦርቶ | FastMereja.com

የጸሎተ ሐሙስ "ሕጽበተ እግር" በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ቆሞሳት፣ ካህናት እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል።

@fastmereja