Get Mystery Box with random crypto!

በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ መኖሪያ ቤት አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ እንደባህላችን የማስተዛዘኛ እራት | FastMereja.com

በአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ መኖሪያ ቤት አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ እንደባህላችን የማስተዛዘኛ እራት ኘሮግራም አካሄደ በርካታ አርቲስቶችና የኪነ -ጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተው ሃዘንተኞቹን በማፅናናት ከጎናቸዉ መሆናቸዉ ያሳዮ ሲሆን በእለቱ የእግዚሐብሔር ቃል ትምህርት እንዲሁም አርቲስት ጎሣዬ ተስፋዬ ወንድማችን በአካል ቢለየንም በመንፈስ አብሮን ነዉ ሀዘን ማብዛት አያስፈልግም ማዲን የሚያስጠሩ ኘሮግራሞችንና ቋሚ ሐዉልት እናቆምለታል ከሱ ሞት እኛ ብዙ ልንማርና ልንዋደድ ይገባል። በቀጣይ በአራራይ እድር በየጊዜ እየተገናኘን መረዳዳት ይኖርብናል በማለት ተናግሯል።