Get Mystery Box with random crypto!

የ12 ሚሊዮን ብር እድለኛ የሆነው የኮሌጅ ተማሪ #FastMereja የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ዮ | FastMereja.com

የ12 ሚሊዮን ብር እድለኛ የሆነው የኮሌጅ ተማሪ
#FastMereja
የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ዮሴፍ መኮንን ይባላል ነዋሪነቱ በአዲስ አበባ ልደታ ከ/ከተማ ሲሆን በልዩ ዕድል ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ 12,000,000 / አስራሁለት ሚሊዮን ብር/ ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

በገንዘቡም የምመረቀው በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመሆኑ ከትምህርቴ ጋር የሚሄድ ስራ እሰራበታለሁ ብለዋል ፡፡

@FastMereja