Get Mystery Box with random crypto!

በጀርመን ስቱትጋርት ከተማ በኤርትራውያን የባሕል ፌስቲቫል፤ ኤርትራውያኑ እርስበእርስና ከፖሊስ ጋር | FastMereja.com

በጀርመን ስቱትጋርት ከተማ በኤርትራውያን የባሕል ፌስቲቫል፤ ኤርትራውያኑ እርስበእርስና ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ አምባጓሮ 26 ፖሊሶችን ጨምሮ በአስራዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ ሲል የጀርመን ድምፅ የሆነው ዶይቼ ቬለ ነው የዘገበው። በቅርቡ በእስራኤል ተመሳሳይ ነገር ተከስቶ ጠቅላይ ሚንስትር ጭምር አስቆጥቶ እንደነበር አይዘነጋም።

@FastMereja