Get Mystery Box with random crypto!

በጋምቤላ ክልል በዲማ ከተማ ፆታውን ሴት በማስመሰል የሴት ልብስ በመልበስ በሆቴል ስራ ሊቀጠር ያሰ | FastMereja.com

በጋምቤላ ክልል በዲማ ከተማ ፆታውን ሴት በማስመሰል የሴት ልብስ በመልበስ በሆቴል ስራ ሊቀጠር ያሰበ ወጣት በወረዳው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ ፋስትመረጃ ከወረዳው ኮሙኒኬሽን ሰምቷል።

@FastMereja