Get Mystery Box with random crypto!

በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ጳጉሜ | FastMereja.com

በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ከፍተኛ ሽልማቶችን የያዘው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ጳጉሜን 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ላይ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ወጥተዋል ፡፡

በወጣው ዕጣ መሰረት ፡-
የ1ኛ ዕጣ 20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1820259
የ2ኛ ዕጣ 10 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1656546
የ3ኛ ዕጣ 5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 2118779
የ4ኛ ዕጣ 3 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 0865504
የ5ኛ ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1020830
የ6ኛ ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1317686
የ7ኛ ዕጣ 500,000 ብር የሚያሸልመው የዕጣ ቁጥር 1903473
እና ሌሎች ዕጣዎች የወጡ ሲሆን የማስተዛዘኛ ዕጣ ቁጥርም 6 በመሆን ወጥተዋል ፡፡

@fastmereja