Get Mystery Box with random crypto!

ከንቲባው ከአዞ ጋር ጋብቻ ፈፀመ 'እርስ በርሳችን እንዋደዳለን' ብሏል #FastMereja በደቡባ | FastMereja.com

ከንቲባው ከአዞ ጋር ጋብቻ ፈፀመ "እርስ በርሳችን እንዋደዳለን" ብሏል
#FastMereja

በደቡባዊ ሜክሲኮ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ሳን ፔድሮ ሁአሜሉላ ከንቲባ አንዲት ሴት አዞ ለዘመናት በዘለቀው የአምልኮ ሥርዓት መሰረት ትዳር መሥርተዋል ይህም ለህዝባቸው መልካም ዕድል ለማምጣት ነው።

"እርስ በርሳችን ስለምንዋደድ ሃላፊነት እቀበላለሁ፣ ያለፍቅር ትዳር መመሥረት አይቻልም›› ብሏል በጋብቻ ስነ ስርዓቱ ወቅት

መልካም ጋብቻ

@fastmereja