Get Mystery Box with random crypto!

በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሣማ ቀበሌ ሰኔ 24/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ከአ | FastMereja.com

በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሣማ ቀበሌ ሰኔ 24/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ከአዳማ ወደ አረርቲ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ ህዝብ ማመላለሻ መኪና በመገልበጡ በአደጋው 3 ሰዎች ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ 12 ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሷል። ተጎጅዎች በአረርቲ ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን ለአደጋው ፍጥነት መንስኤ እንደነበር የአማራ ፖሊስ ዘገባ ያመላክታል።

@FastMereja