Get Mystery Box with random crypto!

አምቡላንስ ላይ በተከፈተ ተኩስ የሰው ህይወት አለፈ #FastMereja አቶ ገመቹ ጀቤሣ የደምቢ | FastMereja.com

አምቡላንስ ላይ በተከፈተ ተኩስ የሰው ህይወት አለፈ
#FastMereja
አቶ ገመቹ ጀቤሣ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ  አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል  ጤና ባለሙያ ሲሆኑ ትናንት (02/10/2015 ዓ.ም) ከአዲስ አበባ  ወደ ደምቢዶሎ በመመለስ  ላይ እያሉ እናንጎ አከባቢ በአምቡላንስ ላይ በተከፈተው  ተኩስ ሕይወቱ ሊያልፍ እንደቻለ ፋስት መረጃ ከዩኒቨርሲቲው የሀዘን መግለጫ ተመልክቷል።

@fastmereja