Get Mystery Box with random crypto!

ባልታወቁ ሰዎች በመኖሪያ ቤቱ የተገደለው የአደዓ በርጋ ም/አስተዳዳሪ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ | FastMereja.com

ባልታወቁ ሰዎች በመኖሪያ ቤቱ የተገደለው የአደዓ በርጋ ም/አስተዳዳሪ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
#FastMereja
ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓም በቤካቲ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በታጣቂዎች የተገደሉት የአዳአ በርጋ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አብዲሳ ቀነኒ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሰኔ 3/2015 ዓም በትውልድ ቦታቸው የስራ ባልደረቦቻቸው፣ ወዳጅ፣ ዘመድ በተገኙበት ተፈፅሟል።

@fastmereja