Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በማዕከላዊ ሲስተሙ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ገለፀ። #FastMerej | FastMereja.com

ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በማዕከላዊ ሲስተሙ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ገለፀ።
#FastMereja
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ሰኔ 3/2015 ዓም በማዕከላዊ ሲስተሙ የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት እንደነበር ገለፀ። በተወሰኑ አካባቢዎች የዳታ እና የድምጽ አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ችግሩ የተፈታና አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ የተመለሰ መሆኑን እየገለጽን፤ ለተፈጠረው መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን ብለዋል።

@fastmereja