Get Mystery Box with random crypto!

የሸዋሮቢት ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖ | FastMereja.com

የሸዋሮቢት ከተማ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን አስታወቀ፡፡
ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስቱ በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር እና በአካባቢዋ የሚተገበሩ ክልከላ ውሳኔ አስተላልፏል።
በመሆኑም
1) መጠጥ ቤቶች እስከ ምሽት 4 ( አራት) ሰዓት
2) እግረኛ እስከ ምሽቱ 5 ( አምስት) ሰዓት
3) ባጃጅና ሞተር ሳይክል አስከ ምሽት 1( አንድ ) ሠዓት ድረስ ብቻ መንቀሳቀስ የሚችሉ መሆኑን አስታውቆ ይበልጥ በከተማዋ ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጠር የተጣሉ ክልከላዎችን በማክበርና በማስከበር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በሀላፊነት በመንቀሳቀስ አስታዋጽኦ እንዲያበረክቱ የሸዋሮቢት ከተማ ኮማንድ ፖስት ዛሬ ባወጣው መግለጫው አሳስቧል ፡፡

@fastmereja