Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተ | FastMereja.com

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል። አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ተናግረዋል።

እንኳን ደስ አሎት $$$$$

@fastmereja