Get Mystery Box with random crypto!

በሽሬ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ በተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። #FastMere | FastMereja.com

በሽሬ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ በተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
#FastMereja
በሽሬ ከተማ 18 መጠለያዎች ያሉ ሲሆን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በማዕከሉ ውስጥ እንደሚገኙ ፋስት መረጃ ከትግራይ ቴሌቪዥን ሰምቷል።
በሰብአዊ እርዳታና በመድሃኒት እጦት በረሃብና በበሽታ እየተሰቃዩ ያሉት አሁን ደግሞ በከተማው በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መጠለያው እየፈራረሰ በመሆኑ ለተጨማሪ ችግር ተዳርገዋል።

ተፈናቃዮቹ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ በመጠለያ ውስጥ ከሁለት አመት በላይ ኖረዋል።

@fastmereja