Get Mystery Box with random crypto!

ቃልዬ መኮንን ይባላል የምስራቅ ሐረርጌ የደደር ልጅ ነው በስራ ላይ እያለ በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወ | FastMereja.com

ቃልዬ መኮንን ይባላል የምስራቅ ሐረርጌ የደደር ልጅ ነው በስራ ላይ እያለ በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወቱ አልፏል።
#FastMereja
የሆነ እንደዚህ ነው ትናንት ምሽት በጣለው ከባድ ዝናብ ከሐረር ከተማ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ የሚሄደው ትልቁ የኃይል መስመር ይቋረጣል ይህን መስመር ጠግኖ ስራ ለማስጀመር ፖሉ ላይ ይወጣል። በስራ ላይ እያለ ሌላኛው መስመር በመነካካቱ ቃልዬ መኮንን በስራ ላይ እያለ ህይወቱ ሊያልፍ እንደቻለ ፋስት መረጃ ከሐረርጌ ፒክቸርስ መረጃውን አግኝቷል።

ለወዳጅ ዘመድ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን!

@fastmereja