Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ማል ታቴ? ሲቲ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ሻምፒዮን መሆኑ ታወቀ! #FastMereja የእንግሊዝ | FastMereja.com

አርሰናል ማል ታቴ? ሲቲ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ሻምፒዮን መሆኑ ታወቀ!
#FastMereja
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ለረጅም ጊዜ ሲመራ የነበረው አርሰናል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሪነቱን ለማንችስተር ሲቲ አስረክቦ ከዋንጫ መሸሹ በርካቶችን አስገርሟል። ከብራይተን ሽንፈት ማገገም ያልቻሉት አርሰናሎች ዛሬም በኖቲንግሃም ፎረስት 1 ለ 0 ተሸንፏል። ማንችስተር ሲቲ ነገ ሳይጫወት የዋንጫው ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል።

@fastmereja