Get Mystery Box with random crypto!

15 የዩንቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ #FastMereja የመደወ | FastMereja.com

15 የዩንቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አለፈ
#FastMereja
የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ህይወት ማለፉን ገልፀዋል ሲል ኦቢኤን ነው የዘገበው።

@fastmereja