Get Mystery Box with random crypto!

የሟቾች ቁጥር 20 ደረሰ!! #FastMereja የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ | FastMereja.com

የሟቾች ቁጥር 20 ደረሰ!!
#FastMereja
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው መኪና በደረሰበት አደጋ በአሁኑ ወቅት የሟቾች ቁጥር 20 መድረሱ ተገለፀ። አደጋው የደረሰው መምህራኑ ሻሸመኔ ካምፓስ ለማስተማር ወደ ዶዶላ እየተጓዙ እያሉ በም/አርሲ ዋሻ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መኪናው መንገድ ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ መሆኑን ለፋስት መረጃ የደረሰው መልዕክት ያመላክታል። የቀሩት አዳባ፣ ዶዶላ እና ሮቤ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው።

@fastmereja