Get Mystery Box with random crypto!

#UPDATE የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን የከፍተኛ ግብ አ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

#UPDATE

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን የከፍተኛ ግብ አግቢነት በአስራ ስድስት ግቦች ያሸነፈው ይገዙ ቦጋለ የ 200,000ሺህ ብር አሸናፊ ሆኗል ።


ይገዙ ቦጋለ ሽልማቱን ከተበረከተለት በኋላ ባደረገው ንግግር የሲዳማ ቡና ስራ አስኪያጅ ፣ አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሀይሌ ፣ የክልሉን ስፖርት ኮሚሽን እንዲሁም ወላጅ እናት እና አባቱን ከልብ አመስግኗል ።

#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official