Get Mystery Box with random crypto!

ሰኔ 30 አስቀያሚዋ ቀን ስቃይ እንግልት ዱላ ዝናብ ፀሀይ እርሃብና ውሃ ጥም ይሄ ሁሉ በአንድ ቀ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

ሰኔ 30 አስቀያሚዋ ቀን
ስቃይ እንግልት ዱላ ዝናብ ፀሀይ እርሃብና ውሃ ጥም ይሄ ሁሉ በአንድ ቀን

#ለፋሲል ከነማ በጣም የማይረሱ 2 ዓመታት

ለፋሲል ከነማ ቡድን በጣም የማይረሱ 2 ዓመታት የፍፃሜ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰኔ 30/2011 ዓ.ም በመቀሌ ከነማ የዋንጫ አሸናፊነት የተጠናቀቀው እና የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም በቅዱስ ጊዮርጊስ የዋንጫ አሸናፊነት የተጠናቀቀው
በ2ቱም ዓመታት 2ኛ ሁነን ነው ውድድሩን የጨረስነው
እኛም ዋንጫውን ለመብላት ጫፍ ደርሰን ሿሿ የተሰራንበት
የ2011 ዓ.ም የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ መቀሌ ከነማን አሳምነን ረተን የዋንጫው ባለቤት ሁነናል ዘንድሮስ?

#ለታላቁ_ፋሲል_ከነማ_የተከፈለ_መስእዋትነት

ሁሌም_ድል_ለአፄዎቹ

ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው!!!


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official