Get Mystery Box with random crypto!

EBC.... እነ ጌታቸው ረዳ ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን መንግሥት ለመሸለም ተዘጋጅቷል ባለበት | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

EBC.... እነ ጌታቸው ረዳ ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን መንግሥት ለመሸለም ተዘጋጅቷል ባለበት አንደበቱ..... አሁን ጌታቸው ረዳን ቃለ መጠይቅ እያደረገ ነው

Any how ..... ምን ለማለት ነው መሰላችሁ

ዘምቶ ከፊት በወያኔ ሠራዊት፣ ከኋላ በኦሮሞ  መከላከያ ፣ ከላይ በድሮን፣ ከጎን በረሀብ ተቆልቶ የሞተ ልጇን ለቁማሩ የገበረች የአማራ እናትን ህመም ብቻዋን የአማራ እናት ትታመመዋለች እንጂ...

በአማራ ያልነቁ አንቂ አክቲቪስቶች የዝመት እንዝመት ቅስቀሳ ተነሳስቶ የዘመተ  ልጁን አስክሬን ያላገኘ አባት ህመሙን ይታመመው እንጂ ትግላችንማ .......

ከንቱ መስዕዋትነት

@MereidAmhara
@MereidAmhara