Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳያስ አፈወርቂ እስከ አሁን በፈጣሪ የተቀባ ንጉሥ ይመስል ያለ ተቃዋሚ ረግጦ መግዛት የቻለው ኤር | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

ኢሳያስ አፈወርቂ እስከ አሁን በፈጣሪ የተቀባ ንጉሥ ይመስል ያለ ተቃዋሚ ረግጦ መግዛት የቻለው ኤርትራን ገንጥሎ ሥልጣን እንደያዘ ቤተ ክህነቱን እና መጅሊሱን በቁጥጥሩ ስር ስላደረገ ነው።

የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስቴር ራሞዲም ሥልጣኑን ያገኘው በእምነት ተቋማት ውስጥ የራሱን ኔትወርክ ከዘረጋ እና በእምነት ተቋማቱ በኩል ስራውን ከሰራ በኋላ ነው።

የዓብይ ወዳጆች አረቦችም በሆኑ እስልምናውን ለልዑላዊ ስልጣናቸው እንጂ ለምንም ተጠቅመውበት አያውቁም።

የአፍጋኒስታን መሪም ዋነኛ የመቅጫ ጅራፉ እና ሚልዮን ተከታይ ያፈራበት ተቋሙ መስጅዶች ናቸው።

አብይ ተምሯል አባቴ። ፕሮቴስታንት የኢሕአፓ መደበቂያ ነበር ተቆጣጥሮታል። እስልምናውን አስገብሮ። ኦርቶዶክስን እያስጨነቀ ነው።

ለማንኛውም ተቀላቀሉ እንወያይበታለን

@MereidAmhara
@MereidAmhara