Get Mystery Box with random crypto!

ሃይማኖት ተቋማት ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ እየሰሩ ያሉት አማኞቻቸውን ከመንግስተ ሰማያት ጋር ከማገናኘት | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

ሃይማኖት ተቋማት ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ እየሰሩ ያሉት አማኞቻቸውን ከመንግስተ ሰማያት ጋር ከማገናኘት ይልቅ......... ዋነኛ ተግባራቸው የተደራጁ ጥቂት ቡድኖችን አማኙን በማደንዘዝም ሆነ ባልሆነ መንገድ በመምራት ወደ ፍፁማዊ ሉዐላዊ ሥልጣን ባለቤትነት ማሸጋገር ነው።

For instance...... የእስልምናው መጅሊስ በተደራጀው የኦሮሞ ቡድን ከተፈነቀለ እና ከተጣለ በኋላ ሰፊውን የእስልምና ተከታይ ሕዝብ የብልጽግና እና የኦሮሙማ ባርያ አድርጎታል።
Also .. በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም የትግራዩን ቡድን ጥሎ የኦሮሞውን ቡድን በማንገሥ በቤተ ክርስቲያን በኩል ምዕመኑ የኦሮሙማ ባርያ ለማድረግ ነው የሚታገሉት።

ፕሮቴስታንት already የኢሕአፓ ሃይማኖት ነበር so.....

ለማንኛውም ተቀላቀሉን

@MereidAmhara
@MereidAmhara