Get Mystery Box with random crypto!

By the way....... የስድሳ ስድስቱ ዘመን አብዮት የወለደው የመንደር ፖለቲካ ( የብሔር ፌ | የፋኖ የሚድያ ዘመቻ

By the way....... የስድሳ ስድስቱ ዘመን አብዮት የወለደው የመንደር ፖለቲካ ( የብሔር ፌዴራሊዝም) መሰረቱን ያደረገው በአማራ ጥላቻ ላይ እና የአማራ መጥፋት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ብሥራት ነው በሚለው አስተሳሰብ ላይ ነው።

የሚገርመው አብዛኛው አማራ ልሂቃን ነን ባይ የአማራ ማንነቱ ከምድረ ገጽ መጥፋት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ብሥራት ነው ብሎ ያምናል።

የአማራ ሕዝብም የአማራን ማንነት መጥፋት ባለማወቅ [ በጭፍን ] ለኢትዮጵያ ሰላም መሠረት ነው ብሎ ያምናል። ማመኑን ግን አያውቅም ወይ ማመኑን አልተረዳም።

አማራነትን ሊገረስስ በመጣ ጅብ መካከል በመንደሬ አስተሳሰብ መደንፋት፣ ከአማራነት ይልቅ በመንደሬነት መኩራት፣ ከአመራነት ይልቅ መንደሬነትን ማዜም..... '' አማራነትን መቅበር የኢትዮጵያ ትንሳኤ መጀመሪያ ነው'' ብለው የሚያምኑትን የስድሳ ስድስቱ መንጋዎች አስተሳሰብ እንደ ሕዝብ መደገፍ ነው።

@MereidAmhara
@MereidAmhara