Get Mystery Box with random crypto!

ኔታኒያሁ በራፋህ የሚደረገውን የወታደራዊ ዘመቻ ዕቅድ አፀደቁ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ኔታኒያሁ በራፋህ የሚደረገውን የወታደራዊ ዘመቻ ዕቅድ አፀደቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ በደቡባዊ የጋዛ ከተማ ራፋህ የእስራኤል ጦር ለማካሄድ ያቀደውን ወታደራዊ ዘመቻ ማፅደቃቸው ተነግሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት በሰጠው መግለጫ የእስራኤል ጦር ንፁሐንን ከአካባቢው ለማስለቀቅ እና ዘመቻውን ለማካሄድ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል። ቀደም…

https://www.fanabc.com/archives/239017