Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወየዩ አዲስ አበባ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኡስማን ዲዮን ባለፉት ዓመትታ ለኢትዮጵያ ላደረጉት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አመስግነዋል፡፡