Get Mystery Box with random crypto!

መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) አዲ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ከተለያዩ የግል መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች ለአራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ላይ እንዳሉት፤ መገናኛ ብዙሃን የሀገርን ብሔራዊ…

https://www.fanabc.com/archives/238390