Get Mystery Box with random crypto!

የረመዳን ወር ነገ ይጀምራል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የረ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

የረመዳን ወር ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ 1445ኛው የረመዳን ወር ነገ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የረመዳን ወር ነገ ሰኞ እንደሚጀምር ታውቋል፡፡ ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ…

https://www.fanabc.com/archives/238387